- Contact Us
- Branch/ATM
- Daily Exchange Rate
- Loan Calculator
- SWIFT Code: TSCPETAA
- Vacancy
ለተከበራችሁ የፀሐይ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች
የፀሐይ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኢትዮጵያ የንግድ ህግ አዋጅ ቁጥር 1243/2013 አንቀፅ 366(1)፣367(1)፣370 እና 372 እንዲሁም በባንኩ የተሻሻለው የመመስረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 18 መሠረት ህዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በሸራተን አዲስ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ በመሆኑም የተከበራችሁ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በዕለቱ በጠቅላላ ጉባዔው እንዲገኙልን የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡
1. ማህበሩን የሚመለከቱ ዋና ዋና መረጃዎች
1.1 የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት አድራሻ አዲስ አበባ፣ክ/ከ-ቂርቆስ ወረዳ 04 የቤት ቁ. አዲስ
1.2 የአክሲዮን ማህበሩ ዓይነት የባንክ ስራ ላይ የተሰማራ የአክሲዮን ማህበር
1.3 የባንኩ የምዝገባ ቁጥር MT/AA/3/0052690/2014
1.4 የባንኩ የተፈረመ ካፒታል 2,834,466,000
1.5 የባንኩ የተከፈለ ካፒታል 1,169,877,250
2. የ3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች
2.1 እስከ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የተደረጉ የአክሲዮን ዝውውሮችን ማሳወቅና ማጽደቅ፤
2.2 እ.ኤ.አ. የ2023/24 የዳይሬክተሮች ቦርድ ሪፓርት ማዳመጥ እና ተወያይቶ ማጽደቅ፤
2.3 እ.ኤ.አ. የ2023/24 የውጭ ኦዲተሮችን ሪፓርት ማዳመጥ እና ተወያይቶ ማፅደቅ፤
2.4 እ.ኤ.አ የ2024/25 የዳይሬክተሮች ቦርድ ወርሃዊ አበል መወሰን ፤
ማሳሰቢያ፤
ፀሐይ ባንክ አ.ማ
የዳይሬክተሮች ቦርድ
Welcome to Teshay Bank!
Dear Customer, What can I help you?
Tsehay Bank ©️ 2024 All Rights Reserved.