የፀሐይ ባንክ አክሲዮኖች በመሸጥ ላይ ናቸው!

ወደ ሥራ በገባ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳዳሪና በደንበኞች ተመራጭ መሆን የቻለው ፀሐይ ባንክ፤ ውስን አክሲዮኖችን ለሽያጭ አቅርቧል፡፡

 

የፀሐይ ባንክን አክሲዮን በመግዛት የባንኩ ባለድርሻ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል!

 

አክሲዮኖችን ከ25,000 ብር ጀምሮ መግዛት ይችላሉ!

 

አሁኑኑ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ ወይም የፀሐይ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት አክሲዮን አስተዳደር ዋና ክፍል በመሔድ አክሲዮን ይግዙ!

 

ለበለጠ መረጃ፦ +251 11 470 6282 / 5466

 

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!