በሼይኽ መሀመድዘይን ዘህረዲን የሚመራው የፀሐይ ፈጅር የሸሪአ አማካሪ ኮሚቴ በአዲስ አበባ ለሚገኙ የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች ስለ ሸሪዓ ደንብ፣ መርሆች እና አሠራር ሥልጠና ሰጥተዋል፡፡
ፀሐይ ፈጅርከዕሴትዎ የተጣጣመ!