- Contact Us
- Branch/ATM
- Daily Exchange Rate
- Loan Calculator
- SWIFT Code: TSCPETAA
- Vacancy
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ልማት ኤጀንሲ ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐግብር በአዲስ አበባ ተከናውኗል፡፡
በማስጀመሪያ መርሐግብሩ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ የፀሐይ ባንክ የኦፐሬሽን እና ቢዝነስ ድጋፍ ዳይሬክተር አቶ ባዩ ጥላሁን እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
የልማት ኤጀንሲው ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ በአዲስ አበባ ደብረዘይት መንገድ በተለምዶ ሪቼ ወይም መስከረም በሚባለው አካባቢ የሚከናወን ይሆናል፡፡
ፀሐይ ባንክ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በሚሰጡ ሁለት ቅርንጫፎች እንዲሁም በሁሉም ቅርንጫፎቹ በመስኮት ደረጃ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎትን ለደንበኞቹ በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!
Welcome to Teshay Bank!
Dear Customer, What can I help you?

Tsehay Bank ©️ 2024 All Rights Reserved.