ፀሐይ ባንክ በመቐለ ከተማ ሁለተኛ ቅርንጫፉን ሥራ አስጀመረ

በየዕለቱ ወደእርስዎ እየቀረበ የሚገኘው ፀሐይ ባንክ፤ 90ኛ ቅርንጫፉን በመቐለ ከተማ ߵቀዳማይ ወያነߴ በሚል ስያሜ ሥራ አስጀምሯል፡፡

 

የፀሐይ ባንክ ߵቀዳማይ ወያነߴ ቅርንጫፍን በትግራይ ክልል፣ መቐለ ከተማ፣ ቀዳማይ ወያነ ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 20 ሓረማዝ ህንጻ መሳሪያ ፊት ለፊት ያገኙታል፡፡

 

ለቀልጣፋ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ወደ ፀሐይ ባንክ ቅርንጫፎች ጎራ ይበሉ፡፡

 

ፀሐይ ባንክ

ለሁሉ!