ፀሐይ ባንክ ክፍያ ያልተፈጸመባቸው የተፈረሙ አክሲዮኖችን ለነባርና አዲስ አክሲዮን ገዢዎች መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም አክሲዮን መግዛት የምትፈልጉ በፀሐይ ባንክ ዋናው መሥሪያ ቤት የአክሲዮን አስተዳደር ዋና ክፍል እና በባንኩ ቅርንጫፎች አክሲዮኖቹ የሚሸጡ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114-70-62-84 ወይም 0114-70-54-66 ማነጋገር ይቻላል፡፡
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
Tsehay Bank ©️ 2023 All Rights Reserved.