ውድ ደንበኛችን፣
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ መመሪያ መሠረት ሁሉም የባንካችን ደንበኞች የባንክ አገልግሎት ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
እባክዎ ይህንን ሊንክ https://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home በመጫን  ወይም አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሔድ የባንክ ሒሳብ ቁጥርዎን ከብሔራዊ መታወቂያ ቁጥርዎ (ፋይዳ) ጋር እንዲያስተሳስሩ በማክበር እንጠይቃለን፡፡
ስለትብብርዎ እናመሰግናለን።
ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!

Dear Customer,
in accordance with the directive from the National Bank of Ethiopia,all customers are required to present their Fayda ID to access banking services and continue operating their existing accounts. Accordingly, you are kindly requested to visit our https://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home link or your nearest branch to harmonize your account with Fayda ID by providing your Fayda Alias Number (FAN).
Thank you for your cooperation.
Tsehay Bank for All!